ባለፈው ማክሰኞ ጥቅምት 26 ቀን 2017 ዓ.ም. በሰሜን ጎጃም ዞን፣ ዝብስት ከተማ አርጌ በምትባል የገጠር ቀበሌ ላይ ተፈፀመ በተባለ የድሮን ጥቃት በትንሹ 43 ሰዎች መገደላቸውን፣ ነዋሪዎችና የጤና ...
ዐቃቤ ሕግ፣ በእነዶር. ወንድወሰን አሰፋን የክስ መዝገብ በሽብር ወንጀል የተከሰሱትን 51 ተከሳሾች ክስ ዛሬ አሻሽሎ ቀረበ። ተከሳሾቹ ከዚህ ቀደም ክሱ እንዲሻሻል ያቀረቡትን ጥያቄ ዐቃቤ ሕግ ...
የአፍሪካ ኅብረት ዋና ጸሐፊ ምርጫ በመጪው የካቲት ወር መጀመሪያ ይካሄዳል። በቦታው በተወዳዳሪነት የቀረቡት የቀድሞዉ የሞርሽዬስ ዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር አኒ ገያን፣ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ከ2005 ...
ሄይቲ ውስጥ ወሮበሎች ትላንት ሰኞ ዋና ከተማዋ ፖርት ኦ ፕሪንስ አውሮፕላን ጣቢያ በማረፍ ላይ የነበረ የመንገደኞች አውሮፕላን ላይ መተኮሳቸውን ተከትሎ የአውሮፕላን ጣቢያው ተዘግቷል። በአውሮፕላኑ ...
በኢትዮጵያ የሚኖሩ ኤርትራውያን፣ የመውጫ ቪዛ ለማግኘት የተጋነነ ክፍያ እንደሚጠየቁ ገለጹ። ለአሜሪካ ድምፅ አስተያየት የሰጡ ኤርትራውያን፣ ወደ ሌሎች ሀገራት ለመሄድ ሲፈልጉ፣ የመውጫ ቪዛ ለማስመታት ...
ዶናልድ ትረምፕ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ሆነው በድጋሚ መመረጣቸው ብሎም ሪፐብሊካኖች የህግ መወሰኛ ምክር ቤቱን መቆጣጠራቸው ብዙዎችን የሀገሪቱን የአየር ንብረት ፖሊሲዎች መሰረዝ ሊያስከትል ...
The URL has been copied to your clipboard ትራምፕ “ቅድሚያ ለአሜሪካ” ከሚለው መርሃቸው ጋር ወደ ዋይት ሃውስ ለመመለስ ከገቡት ቃል ያለፈ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ...
የዓለም መሪዎች የተሰባሰቡበት የተመድ የአየር ንብረት ጉባዔ ዛሬማክሰኞ አዘርባይጃን ዋና ከተማ ባኩ ውስጥ ተከፍቷል። ከቀደሙት ጉባዔዎች በተለየ በዘንድሮው ስብሰባ ላይ ያልተገኙ ታላላቅ ሰዎች እና ...
ዙሃይ በተባለች የደቡባዊ ቻይና ከተማ አንድ የመኪና አሽከርካሪ በስፖርት ማዕከል ስፖርት ሲሰሩ የነበሩ ሰዎች መሃል መኪናውን እየነዳ ገብቶ 35 ሰዎችን ሲገድል ሌሎች 43 ሰዎች ማቁሰሉን ፖሊስ ...
እስራኤል ጋዛ ውስጥ ባደረሰችው ጥቃት ቢያንስ 14 ሰዎች መገደላቸውን የፍልስጥኤም ባለስልጣናት ተናገሩ። በተያያዘ ዜና ደቡባዊ ቤይሩት ዳርቻ በሚገኙ የመኖሪያ ሠፈሮች የእስራኤል የአየር ኅይል ጥቃት ...
"ኤሊዝ ስቴፋኒክ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ሆነው እንዲያገለግሉ በመሾሜ ክብር ይሰማኛል። ኤሊዝ በጣም ጠንካራ እና ብልህ የአሜሪካ ተፋላሚ ናቸው" ብለዋል። ...
በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን የቆቦ ከተማ አስተዳደር የብልጽግና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ደርቤ በለጠ ትላንት ጥቅምት 30 ቀን 2017 ዓ.ም ማንነታቸው ባልታወቁ ታጣቂዎች መገደላቸውን በአካባቢው ነበርን ...